Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ዓምደ ሃይማኖት (2).pdf


  • word cloud

ዓምደ ሃይማኖት (2).pdf
  • Extraction Summary

ለቤ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። ይህም ማለት በጾም በጸሎት በሰጊድ በቁመት በልዩ ልዩ የትሩፋት ሥራ ተወስኖ ሰማያዊ ነገርን እያሰቡ መኖር ነው ። እድል ፈንታቸው ጽዋ ተርታቸው ወደ አፈርነት ተለውጠው ለዘለዓለም መጥፋት ነው ። ከዚህም የምንረዳው የሰው ሞት የሥጋና የነፍስ መለያየት መሆ ኑን ግልጽ ያደርግልናል » ዮሑ ወን ነፍሴን በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም እይወስዳትም ማለቱ እኛ ነፍሳችን በፈቃዳችን ሳይ ሆን የምንሰጠው በግዴታ ነው እሱ ግን በፍላጐቱ ነው። ወህኒ የተባለውም የነፍሳት መኖሪያ ሲኦል ነው። ይሀ ግን ፍጹም ሐሰት የሆነ ችምህርች ነው ። እና የሕያዊት ነፍስ መኖሪያ የት ነው ። ኢሳይያስ ምድረ በዳውን እንደ ኤደን እንደ እግዚአብ ሔር ገነት እዚህ ላይገነት የምትባል እግዚአብሔር ለሰው ርም አለመሆንዋ ግልጽ ነው ።

  • Cosine Similarity

ሁነ ምዕራፍ መጽሐፍ ቅዱስ ሁ ብሉይ ኪዳን ራ ሐዲስ ኪዳን አራቱ ወንጌላውያን የወንጌል ጸሕፍት አራት ብቻ የመሆናቸው ምስጢር ስለ ሌሎች የሐዲስ ኪዳን ጸሐፍት የመጽሐፍ ቅዱስ ብዛት ምዕራፍ ምሥጢረ ሥላሴ ራ ምዕራፍ ምሥጢረ ሥጋዌ ፋ የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት። ዓ ወልድ ሥጋን በመንሣቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ስለ አለማነሱ የንስጥሮስ ትምህርት ስለኢየሱስ ክርስቶስ የፓፓሊዮን ትምሀርት በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ ተዋህዶ በቅዱሳን አባቶች ሲተነተን ን ፋይዛ ቫሄ ሥጋ በተዋሕዶ የባሕርይ አምላክ መሆኑን የሚ ያስረዱ የመጽሐፍ ቅዱስጥቅሶች ቁጩ የኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ተጠራጣሪዎች የሚያቀርቡአቸው ጥቅሶችና መልሶቻቸው ቀደ ከይዳመእኀ ማጠቃለያ ዚዚ ዚዚ « አ ምዕራፍ ምሥጢረ ጥምቀት ጌታ በ ዘመኑ የተጠመቀበት ምሥጢር ዩ« ክርስቲያኖች በ ቀንና በ ቀን የመጠወቃ ችንምሥጢር ጌታ በዮርዳኖስ የተጠመቀበት ምክንያት ነሽ ጌታ ወደዮሐንስ ሄደ የተጠመቀበትምክንያት ዮሐንስ ጌታን ሲያጠምቀው እጆቹን ያልጫነ በት ምክንያት መንፈስ ቅዱሰ በእርግብ አምሣል የወረደበት ምክንያች ሰዎች በማን ከም ሊጠመቁ እንደሚገባቸው ገ የጌታ በውሃ መጠመቅ ምሥጢሩ ማጠቃለያ ዢ። » የስግደት ዓይነት » ለመላእክት የጸጋ ስግደት እንደሚገባ ለቅዱሳን ሰዎች መስገድ ተገቢ መሆኑ ለቤተ ክርስቲያንና ለታቦት መስገድ ተገቢ ምዕራፍ ቅዱሳን ስዕላት ምዕራፍ ጸም የጾም ትርጉም የጾም ጥቅሙ ጾም በብሉይ ኪዳን ጾም በሐዲስ ኪዳን » የአዋጅ አጽዋማት ምዕራፍ ስለሰው ነፍስ ሕያውነት የሰው ተፈጥሮ የሰውና የእንስሳት ሞት አንድ ስለ አለመሆን የነፍስ ሕያውነት በመጽሐ ፍ ቅዱስ ጥቅስ ስለ ገነት ሁሠ ስለ ሲዖል ዓ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ይላሉ አበው ሲናገሩ ። በአብ ስም እምኝ አብን ወላዲ ብዬ በወልድ ስም አምጃ ወል ድን ተወላዲ ብዬ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምቼ መንፈስ ቅዱስን ሠራዬ ብዩ ምንም እንኳን በአካል በግብር በስም ሶስት ብዬ ባም ንም በመለኮት በህልውና በባሕርይ ይሀን ዓለም በመፍጠርና ብማሳለፍ አንድ አምላክ ብዬ በማመን በሁለት ወገን ድንግል ንጽ ሕት በምትሆን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም በጸድ ቃን በሰማዕታትና በቅዱሳን መላእክት አማላጅነት በመተማመን ሕይወት የሚሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ማስተላለፍ አጀምራ ለሁ ። እግዚአብሔር አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ ነው ። እኛ ግን የተ ጸፈውን እንጂ ያልተጻፈውን ማንበብ ስላልለመደብን እግዚአ ብሔር ብሎ የጻፈውን ስለእግዚአብሔር እንደተነገረ መላእክት ብሎ የጻፈውን ስለ መላእክት እንደ ተጸፈ እንረዳለን » ትንቢተ ኢሣይያስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንዱ ቅዱስ ለአብ ሁለተኛው ቅዱስ ለወልድ ሦስተኛው ቅዱስ ለመንፈስ ቅዱስ መሆኑን ልብ እንበል ። አይ ይሄ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ለመግለጽ ሳይሆን ድግግሞሽ ነው እንዳይባል ሁለት ወይም አራት ጊዜ አላለም ወስኖ ሦስት ጊዜ እንጂ ። ሂዱና አሕዛብን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያ ጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጉአቸው የግብር ሦስትነት አብ አባት ወልድ ልጅ መንፈስ ቅዱስ ሰራሂ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይባላል እንጂ ሦስት አማልክት አይባሉም ። ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ሲሆን የነበረ ያለና የሚኖር እንጂ ሰው ሆኖ በምድር ሳለ ከአብ ዕሪና አልተ ለየም ተለውጦም ፍጡር ወይም አማላጅ አልሆነም «። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለቾ አካል አንድ አካል ከሁለቅ ባሕርይ አንድ ባሕርይ ነው ። ከእመቤታችን የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለትአካል አንድ አካል ባለመለ ወጥ በተዋሕዶ ማለቅ ነው መለኮቅ መለኮችነቱን ሳይለቅ ሥጋ ሥኃ ነቱን ሳይለቅ ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ሆነ ። ዮሐንስ ወንጌል አንድ ልጅ አንድ ክብር አንድ ገጽ አንድ ሥራ አየን ብሎ እያስተማረ ። በተዋሕዶ አንድ ለሆነ ትስብእት አንድ ልጅ አንድ ገጽ አንድ ክብር አየሁ ብሎ መሰከረ ። ዕብራውያን ቅዱስ ጳውሎስ ቃል ሥጋ በተዋሐደ ጊዜ አለቀሰ ጸለየ አለው ። የኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ኛ ዮሐ መልዕክቅ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነበር ያለው ማንን ነው። ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ካልሆነ በቀር ቅድመ ዓለም የነበረውን መለኮት እንዴት አየነው ዳሰስነው አለ ። ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ። የሐዋ ሥራ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እግዚ አብሔር ረቂቅ መንፈስ ነው ደምም የለው ደም የሥጋ ነው ዳሩ ግን መለኮትና ትስብእት በማይለይ ተዋ ሕዶ አንድ ባሕርይ አንድ አካል ስለሆነ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ እርሱ በደሙ የዋጃትን አሉ ። እንደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ በቀር የዚህን ምሥጢር ማንም በትክክሉ ሊመልስ አይችልም። እንግ ዲህ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ በቀር ቅድመ ዓለም የነበረና ሞቶ የተነሣ መሆኑን ባልገለጸ ነበረ ። ቅዱስ ጳውሎስ ግን መከፈል በሌለበትና አንድ በሆነው በእሱ ላይ የማይገባ ፀያፍ ነገር መናገር እንደማይገባ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ እንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆኑን መሰከረ ። በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ካልሆነ በቀር ። ከቃል ጋር በተዋ ሕዶ አንድ ልጅ አንድ ባሕርይ ካልሆነ እንድ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ለምን አለ ። እስከ አሁን የዘረዘርናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የክ ርስቶስን አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን የሚያረጋግጡ ናቸው ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የይሖዋ ምስክሮች ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ስም ሊጠራ አይገባውም እርሱ ሁሉን የሚችል አምላክ አይደለም እንዲያውም ኢየሱስ ክርስቶስ ሚካኤል የሚባለው የመጀመሪያ መልአክ ነው ይላሉ ። የክርስቶስን እግዚአብሔር ነት መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚከተለው ያቀርበዋል ። ዮሐንስ ወን እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓ ለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን የኢየሱስ ክርስቶስ መድ ኃጳትነቱ ከታመነ እግዚአብሔር መሆኑ መታመኑ ግዴታ ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ሌላ መድኃኒት የለምና ያ በዘመነ ብሉይ ከእኔ በቀር አምላክ መድኃኒቅ የለም ያለው እግዚአብሔር በኋለኛው ዘመን ንጽሕት ከምትሆን ከእመቤታችን ክድንግል ማር ያም ተወለዶ አምላክ ሰው ሆነ ። ሚልክያስ አዎን ሥላሴ በባሕርይ በአገዛዝ በመፍጠር አንድ ስለሆኑ አንድ አምላክ ፈጠረን ይባ ላል ጌታ የዘለዓለም አባች ከሆነ ሚልክያስ የመሰከረለት አንዱ አባታችን እርሱ ነው ዮሐንስ ራዕይ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉን የሚገዘ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል እግ ዚአብሔር ሙሴን ያለና የሚኖር እኔ ነኝ አለው ሀፀአት በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሰው ለጌታ ነው ያለውና የነ በረው እግዚአብሔር መሆኑ በዘፀ ላይ ደግሞ የተጠ ቀሰ ነው። አል ፋና ኦሜጋ ፈተኛውና ኃለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ ይህን ያለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይህን ከኢለይያስ የምስክርነትቃል ጋር እናዛምደው እነሆ ጌታ እግዚ ዚአብሔር እንደ ኃይል ይመጣል ክንዱም ስለእርሱ ይገዛል እነሆ ዋጋው ከእርሱ ጋር ደመወዙ በፊቱ ነው ኢማ ለፍርድ የሚመጣው ክርስቶስ ኢየሱስ መሆኑ በመጽሐፍ ቅዱስ የሰፈረ ነው ። እንግዲህ ያረገው አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ታዲያ እግዚአብሔር ካልሆነ ዳዊት እግዚአብሔር ብሎ ለምን ጠራው። ምክንያቱም በባ ሕርይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው ። አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ ሕይወት ነውና በቃልነቱ በሥራ የሚገልጽበትን ሲናገር ነው ። ይህንንም ሲያደርግ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው ይኽውም የእግዚአብሔር መልኩ ነው ቀምቶ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም ራሱን ዝቅ አድርጐ የአዳምን ባሕርይ ገንዘብ አደረገ እንጂ ሰውንም መሰለ ። ዮሐንስ ወንጌል እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆነህ እንተን የላከኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁት ዘንድ ይህች የዘለዓለም ሕይወት ናት የሚለውን በመጥቀስ ጌታ እውነተኛ አምላክ እንዳልሆነ አብ ብቻ እውነተኛ አምላክ እንደሆነ የሚያስ ተምሩ መናፍቃን አሉ አባባሉ ግን እነሱ እንደሚሉት ሳይሆን የዘለዓለም ሕይወት የሚገኝበት ሃይማኖት ይህች ናት ። አንተ የባሕርይ አምላክ እንደሆንክ እኔም የባሕርይ አምላክ እንደሆንኩ ያውቁ ዘንድ ቢያውቁ እውነተኛ ሃይማኖት ይህች ናት ጌታ በአንዳንድ ቦታ ላይ አምላክ ወይም እግዚአብሔር ብሎ እንደ ሰው መፀለዩ በእውነት የሰውን ባሕርይ ባሕርዬው ማድረጉን ሊያስረዳን ፈልጐ ነው እንጂ በባሕርዩ ከአብ የሚያ ንስ ሆኖ አይደለም ። ነዝር ግን እርሱ በዚህ ክርስቶስ በእውነት ሰው እንደሆነ አስ ረዳ ዳግመኛም በተነሣ ጊዜ ከዚህ ከአዳም ባሕርይ ሰው መሆ ኑን አስረዳ ፈጽሞ ከእርሱ ወደ አልተለየው ወደ አብም ከማረጉ አስቀድሞ ለደቀመዛሙርቱ አምላኬ አምላካችሁ አለ ይህን በሰሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ እንዳይመስላቸው ሰው የሆነ እርሱ እግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ አባቴ ብሎ ከዚህ በኋላ አም ላኬ አለ እንጂ እኔ ሰው የሆንኩ አምላክ ነኝና እኔ አንድ ነኝና ይህንንም ያንንም እኔ እላለሁ ይላል ። ቆላ እሱም የማይታይ አምላክ ምሣሌ ነው የዚህም አባባል እግዚአብሔርን በመልክ የሚመስለው በባሕርይ የሚተካከለው ለማለት ነው እንጂ አና ላክ ያልሆነ አምላክ መሰል ለማለቅ አይደለም የሐዋ ሥራ ይሀን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሳው እግዚአብሔር ብሎ መለኮቅን ለመግለጽ ተጠቀመበቅ እንጂ አብ ብቻውን ያለወልድና ያለመንፈስ ቅዱስ አስነሺወልድ በባሕርይ ሥልጣን ከአብ የተለየ ወይም አብ ብቻ ብርቱ ወልድ ግን ለመ ነሣ ሥልጣን የሌለው ደካማ ነው ለማለች አይደለም ። ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ። ሰው የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ባሕርይ አንድ ስለሆነ ከሥጋው ጋር አዋሕደን አንዲት ስግ ደት እንሰግድለታለን እንጂ ። በፍጸሜው አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነውዛእንዱ መንፈስ ቅዱስም ቅዱስ ነውብሎ ይባርከዋል። አንድ ቀን አንድ ሌሊት ይኖረናል። ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመጽ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይ ገለጥ አይደርስምና እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነ ገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ አምላክ ከተባለው ሁሉ ሰዎች ከሚያመልኩቾ ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው ኛ ተሰሎንቄ ዓህ እንግዲህ አስቀድሞ ስለተነገረን ዛሬም ማንም ክርስቶስ ሊመጣ ነው እያለ ያሻውን ቢለፈልፍ ጆሮአችንን እንዳንለግሰው ተመክረናል የክርስቶስን መምጫ ጊዜ ማንም ሰው አያ ውቅም ። የዮሐንስ ራዕይ ክርስቲያን ወገኔ ሆይ የእመቤታችንን ክብር መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት አድርጐ እንደሚገልጽ ልብ በል ። የሴትየዋ እምነት ብቻ አይደለም ልጅዋን ከደዌው ሊያስፈወሰላት የቻለው የሐዋርያትም አማላ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ቃል ኪዳን እንደገባ የሚገልጽ አለ ዩለምሳሌ መዝሙር ከመ ረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ በሌላ በኩል በመጽሐፈ ነህ ነ ምያፁ ና አቤቱ የሰማይ እምላክ ሆይ ለሚወዱህና ትእ ዛዝህን ለሚያደርጉ ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ እያለ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ የገባውን ቃል ኪዳን እንደማያጥፍ ያስረዳ ናል ። ይህ ማለት ግን ሰው እንደ እግዚአብሔር ፍጹም ነው ማለት አይደለም ። ክርስቶስም ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይ ደለም ትዕዛዜን የሚያከብር እንጂ ብሎ አስቀድሞ የተናገራትን ሁሉ ተግባራዊ ማድረግ እንዳለብን አስጠንቅቆናል በትዕቢታችን እነሱም ሰው እኛም ሰው እነሱ ባወጡት ሕግ አንመራም የሚሉ ከሆነ በዚያን ጊዜ ጌታ ሆይ በስምህአጋንንትን አላወጣንምን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact